Sunday, December 15, 2019


ፎርኤቨር ኤቨንት ኦርጋናይዘር ኃል/የተ/የግል ማህበር
በሆቴልና ቱሪዝም ብቁ በሆኑ ባለሙያዎች ጥራት ለው ስራን እንሰራለን፡፡
  በሆቴሉ ዘርፍ                   በቱሪዝሙ ዘርፍ                 
Ø  ለሠርግ                         . የሀገር ውስጥ አስጎብኚ          
Ø  ለልደት                       .የጉዞ ወኪል እና ተዛማጅ ስራዎች
Ø  ለምርቃት
Ø  ለስብሰባ እና
Ø  ለተለያዩ ዝግጅቶች 
በተጨማሪም
Ø  ሆቴል ሪዘርቤሽን
Ø  የመኪና ኪራይ
Ø  የዲኮር ስራ
Ø  ዲጄና ሳውንድ ሲስተም
Ø  የተለያዩ ፕሮግራሞችን ማስተባበር
ስራዎቻችንን ተመራጭ የሚያደርጉት
·     Ø እርሶ ያሉበት ቦታ ድረስ በመምጣት ከተሞላ የእቃ አቅርቦት ጋር  ልምድ ባላቸው እና በሆቴል ሙያ በሰለጠኑ ሼፎችና አስተናጋጆች በመታገዝ በተመጣጣኝ ዋጋ ጥራቱን የጠበቀ ምግብና መስተንግዶን ማቅረባችን ፡፡
·   Ø በማንኛውም ዝግጅቶች ላይ በቤት ውስጥ ፤ በመስሪያ ቤት ፤ በመናፈሻ እርሶ በመረጡት ቦታ በመገኘት መስራታችን ፡፡
·     Ø አስጎብኚዋቻችን እና ሹፌሮቻችን በስነምግባርና በጨዋነት በማገልገል ሀገራችንን ማስተዋወቃችን
·     Ø ጥራት ያለው ስራ ፤ በተመጣጣኝ ዋጋ መስራታችን ፡፡
·     Ø ጥራት የመጀመሪያ መስፈርታችን መሆኑ ፡፡
·    Ø በተባልነው ሰአት መገኘታችን
ይምጡ ይጎብኙን እርሶም ለሆቴልና ቱሪዝም ማደግ በኩልዎን አስተቃፅኮ ያበርክቱ በስራችን ይደሰታሉ በመስተንግዶዋችን  ይረካሉ፡፡
ልደታ መርካቶ የገበያ ማዕከል ቢሮ ቁጥር 118  ሽን ባንክ ፊለፊት
ስልክ ቁጥር (ሞባይል) ፡ 251911 101677 / 251910 122720

No comments:

Post a Comment