በሆቴልና ቱሪዝም ብቁ በሆኑ ባለሙያዎች ጥራት ለው ስራን እንሰራለን፡፡
በሆቴሉ ዘርፍ በቱሪዝሙ ዘርፍ
Ø ለሠርግ . የሀገር ውስጥ አስጎብኚ
Ø ለልደት .የጉዞ ወኪል እና ተዛማጅ ስራዎች
Ø ለምርቃት
Ø ለስብሰባ እና
Ø ለተለያዩ ዝግጅቶች
በተጨማሪም
Ø ሆቴል ሪዘርቤሽን
Ø የመኪና ኪራይ
Ø የዲኮር ስራ
Ø ዲጄና ሳውንድ ሲስተም
Ø የተለያዩ ፕሮግራሞችን
ማስተባበር
ስራዎቻችንን ተመራጭ የሚያደርጉት
· Ø እርሶ ያሉበት ቦታ ድረስ
በመምጣት ከተሞላ የእቃ አቅርቦት ጋር ልምድ ባላቸው እና በሆቴል
ሙያ በሰለጠኑ ሼፎችና አስተናጋጆች በመታገዝ በተመጣጣኝ ዋጋ ጥራቱን የጠበቀ ምግብና መስተንግዶን ማቅረባችን ፡፡
· Ø በማንኛውም ዝግጅቶች ላይ በቤት ውስጥ ፤ በመስሪያ ቤት ፤ በመናፈሻ እርሶ
በመረጡት ቦታ በመገኘት መስራታችን ፡፡
· Ø አስጎብኚዋቻችን እና ሹፌሮቻችን በስነምግባርና በጨዋነት በማገልገል ሀገራችንን
ማስተዋወቃችን
· Ø ጥራት ያለው ስራ ፤ በተመጣጣኝ ዋጋ መስራታችን ፡፡
· Ø ጥራት የመጀመሪያ መስፈርታችን መሆኑ ፡፡
· Ø በተባልነው ሰአት መገኘታችን
ይምጡ ይጎብኙን እርሶም ለሆቴልና ቱሪዝም ማደግ በኩልዎን አስተቃፅኮ ያበርክቱ
በስራችን ይደሰታሉ በመስተንግዶዋችን ይረካሉ፡፡
ልደታ መርካቶ የገበያ ማዕከል ቢሮ ቁጥር 118 ዳሽን ባንክ ፊለፊት
ስልክ ቁጥር (ሞባይል) ፡ 251911 101677 / 251910 122720